አቶ ክንፈ ሲና ናዝወሽ
የማህበራችን አባል የሆኑት አቶ ክንፈ ሲና ናዝወሽ ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለአቶ ክንፈ ሲና ተጠሪ ቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ሙሉ ክፍያ የፈጸመ መሆኑን እናስታውቃለን።
በአሁኑ ወቅት ክፍያቸውን ሳያደርጉ ከዘጠና ቀናት በላይ የዘገዩ አባላት ከመረዳጃው ተጠቃሚነት መዝገብ ላይ የተሰረዙ እና በኮርፖሬሽን አባልነት ብቻ የተመዘገቡ መሆናቸውን በማክበር እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ አንድነት ልማት ማህበርና መረዳጃ ኮርፖሬሽን
ወ/ሮ ብርሃኔ ደለለኝ
08/04/2024
የማህበራችን አባል የሆኑት ወ/ሮ ብርሃኔ ደለለኝ በኦገስት 4፣ 2024 ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ሙሉ ክፍያ የፈጸመ መሆኑን እናስታውቃለን።
በአሁኑ ወቅት ክፍያቸውን ሳያደርጉ ከዘጠና ቀናት በላይ የዘገዩ አባላት ከመረዳጃው ተጠቃሚነት መዝገብ ላይ የተሰረዙ እና በኮርፖሬሽን አባልነት ብቻ የተመዘገቡ መሆናቸውን በማክበር እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ አንድነት ልማት ማህበርና መረዳጃ ኮርፖሬሽን
ወ/ሮ ሰላማዊት ሰለሞን ረዴ
08/04/2024
የማህበራችን አባል የሆኑት ወ/ሮ ሰላማዊት ሰለሞን ረዴ በኦገስት 4፣ 2024 ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ክፍያ ለመፈጸም በዝግጀት ላይ መሆናችንን እናስታውቃለን።
በአሁኑ ወቅት ክፍያቸውን ሳያደርጉ ከዘጠና ቀናት በላይ የዘገዩ አባላት ከመረዳጃው ተጠቃሚነት መዝገብ ላይ የተሰረዙ እና በኮርፖሬሽን አባልነት ብቻ የተመዘገቡ መሆናቸውን በማክበር እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ አንድነት ልማት ማህበርና መረዳጃ ኮርፖሬሽን
አቶ ዘነበ ዝቄ
08/04/2024
የማህበራችን አባል የሆኑት አቶ ዘነበ ዝቄ በኦገስት 24፣ 2024 ከዚህ አለም በመለየታቸው የኢትዮጵያ አንድነት ማህበርና መረዳጃ የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦች ማህበሩ ተገቢውን ክፍያ ለመፈጸም በዝግጀት ላይ መሆናችንን እናስታውቃለን።
በአሁኑ ወቅት ክፍያቸውን ሳያደርጉ ከዘጠና ቀናት በላይ የዘገዩ አባላት ከመረዳጃው ተጠቃሚነት መዝገብ ላይ የተሰረዙ እና በኮርፖሬሽን አባልነት ብቻ የተመዘገቡ መሆናቸውን በማክበር እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ አንድነት ልማት ማህበርና መረዳጃ ኮርፖሬሽን