Please enable JavaScript in your browser to complete this form.

የመረዳጃ ክፍያዎን እዚህ መክፈል ይችላሉ

የኢትዮጵያ አንድነት የመረዳጃ ማህበር በአደጋ ጊዜ ለአባላቶቹ ክፍያ በሰአቱ መስጠት ይጠበቅበታል። ይህንን ሃላፊነት ለመወጣት የእርስዎ ክፍያዎን በሰአቱ ማጠናቀቅ ግዴታ አለቦት። ኮርፖሬሽኑ ከ 2023 እና ከዛ ቀደሞ ውዝፍ እዳ ያለባቸውን አባላቶች በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ክፍያቸውን እስከ ጃንዋሪ 15፣ 2024 ድረስ ካላጠናቀቁ ከመረዳጃው ተጠቃሚዎች ዝርዝር ውስጥ የሚሰርዝ መሆኑን በትህትና ያስታውቃል።

ለተጨማሪ የክፍያ እና አባልነት መረጃ፡ ———-ቦልቲሞር አቶ ጌታቸው ዘለቀ (7o3 975 7615) _——— ሞንትጎመሪ አና ፕሪንስ ጆርጅ አቶ መኮንን ደርቤ (2o2 468-9966) እና አቶ ወገኔ ገነነ (24o 601-2071)———— ዋሽንግቶን ዲሲ ዶ/ር ኪሩቤል አሰግድ (24o 460-2906) እና ዶ/ር ሲራክ በላይነህ———- ቨርጂንያ አቶ ሰለሞን ታደሰ (571 355-5885) እና አቶ ደረጀ መኮንን (703 389-O2O8)

የአባል ቁጥሮን ካላስታወሱ ባዶ ይተዉት

EUSDA Corporation benefit payments – የመረዳጃ ክፍያ

የኢትዮጵያ አንድነት የመረዳጃ ማህበር በአደጋ ጊዜ ለአባላቶቹ ክፍያ መስጠት ይጠበቅበታል። ይህንን ሃላፊነት ለመወጣት የእርስዎ ክፍያዎን በሰአቱ ማጠናቀቅ ከፍተኛ ድርሻ አለው። ክፕርፖሬሽኑ ከ 2023 እና ከዛ ቀደሞ ውዝፍ እድ ያለባቸውን አባላቶች በአስር ቀን ውስጥ ክፍያቸውን ካላጠናቀቁ ከመረዳጃው ተጠቃሚዎች ዝርዝር ውስጥ የሚሰርዝ መሆኑን በትህትና ያስታውቃል።
Select your payment

$0.00

$0.00