Topic

EUSDA Shareholders Quarterly meeting

Description

የኢትዮጵያ አንድነት መረዳጃና ልማት ማሕበር (ኮርፖሬሽን) – EUSDA Corp የ2024 የስራ እና የሂሳብ ሪፖርት እንዲሁም የኢንቨስትመንት እቅዱን ከአባላቱ ጋር ይወያያል።
እርስዎም በስብሰባው ላይ እንዲገኙልን ተጋብዘዋል።
ቀን እና ሰአት: እሁድ ፡ ኤፕሪል 28 ከምሽቱ 7 PM – 9፡00 PM
Webinar Size: 500 attendees